Get Mystery Box with random crypto!

የአቢሲንያ ባንክ የእንሸልምዎ መርሐ ግብር ቀጥሏል! ባንካችን አቢሲንያ በ6ተኛ ዙር የእንሸልምዎ | Bank of Abyssinia

የአቢሲንያ ባንክ የእንሸልምዎ መርሐ ግብር ቀጥሏል!

ባንካችን አቢሲንያ በ6ተኛ ዙር የእንሸልምዎ መርሐ ግብሩ ከየካቲት 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ከብር 200 ጀምሮ ሲቆጥቡ፣ እንዲሁም ከውጭ ከወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን የውጪ አገር ገንዘብ በባንካችን ቅርንጫፎች ወይም በቨርቹዋል ማዕከላችን ቀርበው ሲቀበሉ፣ በእጅዎ ያለውን የውጪ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ዓለም አቀፍ ካርዶችን ተጠቅመው በባንካችን ሲመነዝሩ ወይም ሲገበያዩ፤ በተጨማሪም በባንካችን የሲዊፍት አድራሻ ABYSETAA በኩል ወደ ሒሳብዎ ገቢ ሲደረግልዎ፣ዘመናዊ ተሸከርካሪ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፍሪጆች እና ኤል.ኢ.ዲ ቴሌቪዥኖችን ጨምሮ ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን የሚያስገኙ የዕጣ ቁጥር በእጅ ስልክዎ ይደርስዎታል፡፡
ደጋግመው በቆጠቡ፣ በተቀበሉ ወይም በመነዘሩ ቁጥር፤ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሰፋሉ!
ይበሉ ይቆጥቡ! ይመንዝሩ! ይቀበሉ!!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!!