Get Mystery Box with random crypto!

ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውና የተለያዩ ውድድሮችን ያካተተው | Bank of Abyssinia

ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውና የተለያዩ ውድድሮችን ያካተተው 3ኛው ዙር “እችላለሁ”ዘመቻ በይፋ ተጀምረ!


ባንካችን አቢሲንያ የሴቶችን የፋይናንስ አካታችነት (Financial Inclusion) ለማሻሻል በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለመወጣት ለሴቶች የተሻለ ጥቅም የሚያስገኙ አደይና ዛሃራ የተሰኙ የሴቶች የቁጠባ ሂሳቦችን ማቅረቡ ይታውቃል፡፡ አገልግሎቱን መሰረት በማድረግ በየአመቱ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አስመልክቶ ለሶስትኛ ጊዜ እችላለው በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ውድድር ይፋ አድርጓል ።ውድድሩ የካቲት 29 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓም. ድረስ በሶስት የተለያዩ የውድድር ዘርፎች የሚካሂድ መሆኑን አስታውቋል። #ICAN