Get Mystery Box with random crypto!

ጠንካራ ሴት ለመሆን የሚከፈለውን ዋጋ በደንብ እንረዳለን፣ ህልምዎና ፍላጎትዎ እንዲሳካ የአደይ ቁ | Bank of Abyssinia

ጠንካራ ሴት ለመሆን የሚከፈለውን ዋጋ በደንብ እንረዳለን፣ ህልምዎና ፍላጎትዎ እንዲሳካ የአደይ ቁጠባችን ያግዝዎታል! ባንካችን ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች ያዘጋጀውን አደይ ልዩ የቁጠባ ሂሳብ አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፍ በመክፈት የልዩ አገልግሎቶቹና ጥቅሞቹ ተጋሪ ይሁኑ።

#BankofAbyssina #WomenSavingAccount #bankinginethiopia #banksinethiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ