Get Mystery Box with random crypto!

ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች በአለም አቀፍ ቪዛና በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ የአቢሲንያ ፖስ ማሽን ላይ | Bank of Abyssinia

ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች በአለም አቀፍ ቪዛና በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ የአቢሲንያ ፖስ ማሽን ላይ በመክፈል የ5% ተመላሽ እና ልዩ ሽልማቶችን ይቀበሉ። አፕ ስኬል ባር እና ሬስቶራንት- ጥር 3 እና ጥር 17 ቪላ ቨርዴ - ጥር 4 እና ጥር 18 ዘከለብ አዲስ - ጥር 5 እና ጥር 19።
ደንብ እና መመሪያዎች ይጠበቃሉ።

#PaywithVisa #Visa #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ