Get Mystery Box with random crypto!

ለመጪዎቹ የገና እና የጥምቀት በዓላት ከውጭ አገራት በአቢሲንያ ባንክ በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ | Bank of Abyssinia

ለመጪዎቹ የገና እና የጥምቀት በዓላት ከውጭ አገራት በአቢሲንያ ባንክ በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉና ሲመነዝሩ የሞባይል አየር ሰዓት ያገኛሉ።
ከታህሳስ 20 ቀን እስከ ጥር 19 ቀን 2016 የሚቆይ።

#holiday #newyear #Gena #BoA #chirstmas #finance #transfer #Visa #Mastercard #BankofAbyssinia #BankingService #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ