Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን አቢሲንያ ተደራሽነቱን ለማስፋት በአገር ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ከ | Bank of Abyssinia

ባንካችን አቢሲንያ ተደራሽነቱን ለማስፋት በአገር ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የቨርቹዋል ባንኪንግ ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል። አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ 23ኛውን የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከል በአዲስ አበባ ጀሞ 1 ታክሲ ተራ አካባቢ፣ 24ኛውን በደብረብርሀን ከተማ ሠማያዊ ሆቴል ፊትለፊት ወይም ሮሚና ካፌ አጥገብ፣ 25ኛውን በመቀሌ ከተማ ሸባ ኮሌጅ አካባቢ ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል!

#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ