Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን አቢሲንያ የባለ አክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ፣ ኅ | Bank of Abyssinia

ባንካችን አቢሲንያ የባለ አክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ፣ ኅዳር 8 ቀን 2016 ዓ/ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሄደ፡፡
በጉባኤው ላይ የ2022/2023 የሒሳብ ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት ለባለ አክሲዮኖች የቀረበ ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የባንኩን ካፒታል ለማሳደግ በዲሬክተሮች ቦርድ በቀረበው ሐሳብ ላይ ተወያይቶ ጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ ያስተላለፈ ሲሆን፣ ለቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት የሚያገለግሉ የቦርድ አባላት ምርጫም ተከናውኗል፡፡ በእለቱ የጠቅላላው ጉባዔ ውሳኔ የሚያሻቸው ሐሳቦች ተንሸራሽረውና ውሳኔ ተሰጥቶባቸው ጉባኤው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል፡፡