Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን በጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በስቴይ ኢዚ ፕላስ ሆቴል የባንኩ ተቀዳሚ ደንበኞች፣ የ | Bank of Abyssinia

ባንካችን በጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በስቴይ ኢዚ ፕላስ ሆቴል የባንኩ ተቀዳሚ ደንበኞች፣ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት እና የተለያዩ የሚዲያ አካላት በተገኙበት ‘‘ለአቢሲንያ አሚን’’ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በብራንድ አምባሳደርነት ከተሾመው ከአቶ ሙሐመድ ፈረጅ ጋር የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሂዷል፡፡ ሊንኩን በመጠቀም ተጨማሪ ያንብቡ
https://www.bankofabyssinia.com/ifb-brand-ambassador/