Get Mystery Box with random crypto!

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ | Bank of Abyssinia

ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ እና የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪ!
/
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ኀዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባዔው ላይ እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡
ዝርዝር አጀንዳዎቹን ለማግኘት መስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ።

https://shorter.me/EltiK