Get Mystery Box with random crypto!

በዚሞል፣ በዴልቨር አዲስ ወይም በትኩስ ዴሊቨሪ ምግብ አዘው ለመክፈል ሲዘጋጁ ድንገት እጅዎ ላይ ካ | Bank of Abyssinia

በዚሞል፣ በዴልቨር አዲስ ወይም በትኩስ ዴሊቨሪ ምግብ አዘው ለመክፈል ሲዘጋጁ ድንገት እጅዎ ላይ ካሽ ባይኖር ምን ያደርጋሉ? አቢሲንያ ባንክ ሁሌም ባለ መላ ነው። በቪዛ ካርድዎ ላይ ከፊት እና ጀርባ የሚገኘውን ቁጥር ብቻ በመጠቀም ክፍያዎን ኦንላይን መፈጸም ይችላሉ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#BankofAbyssinia #Banking #VisaCard #Visa #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ