Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ #አቢሲ | Blue-Sky Casting Ethiopia


#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ

#አቢሲኒያ ሽልማት ሐምሌ 17 ቀን በዋልታ ቴሌቪዥን ከቀኑ 10:00-12:00 የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ያለው የሽልማት ያካሔዳል።

በዝግጅቱ ላይ የእንግዳ አቀባበል ፣ የአዳራሽ ውስጥ መስተንግዶና የመድረክ ላይ የሽልማት ዋንጫዎችን የሚያቀርቡና ተሸላሚዎችን ከመቀመጫቸው ሲነሱ ጀምሮ የሚያጅቡ 10 ወንድና ሴት ሞዴሎችን ማሠራት ይፈልጋል።
ክፍያ ለእለቱ 500 ብር ነው።
#በ15/11/2014

ፆታ:- ሴት
እድሜ:- ከ24-55 ብቻ
ቁመት:-1.65
የተስተካከለ ቁመና

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል በቴሌግራም ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኩ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251912 644708

አስቸኳይ
እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!

በስልክ ደውላችሁ ለማነጋገር
0930-36 24 11
የሽልማት ድርጅቱ ኦፕሬሽናል ማናጀር