Get Mystery Box with random crypto!

አይ ያንቺ ነገር ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል በቀኝ ስጠብ | Classk Kiya❤️❤️❤️


አይ ያንቺ ነገር
ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል
በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል
በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል
እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል
አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል
እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌