Get Mystery Box with random crypto!

ከባለፀጎች አንደበት ! ጋዜጠኛዋ ቢሊኒየሩን ቃለመጠይቅ እያደረገችለት ነው… የስኬትህ ሚስጥር ምን | ኢትcare

ከባለፀጎች አንደበት !

ጋዜጠኛዋ ቢሊኒየሩን ቃለመጠይቅ እያደረገችለት ነው… የስኬትህ ሚስጥር ምንድነው?
ቢሊየነሩ ባዶ ቼክ ለጋዜጠኛዋ አቀበላትና የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊበት አላት!
ጋዜጣኛዋ በእንቢታ ቼኩን እየመለሰች «አይ እኔ እንደሱ አይነት ነገር ፈልጌ አይደለም የስኬት ሚስጥሮን መጠየቅ ፈለጌ እንጂ» አለች።
ቢሊየነሩ ድጋሚ ቼኩን መልሶ ሰጣትና «የፈለግሽውን ያህል ገንዘብ ፃፊ» አላት።
ጋዜጠኛዋ እንቢ አሻፈረኝ አለች።

ቢሊየነሩ ቼኩን እያሳያት «የስኬቴ ሚስጥር አሁን አንቺ ያጋጠመሽን አይነት እድል አሳልፌ አለመስጠቴ ነው…የስኬቴ ሚስጥር ያገኘሁትን እድል ሁሉ መጠቀሜ መው።
አሁን አንቺ እንድልሽን ተጠቅመሽ ቢሆን ኖሮ የአለማችን ሃብታሟ ጋዜጠኛ ትሆኚ ነበር… እኔ ሁለቴ እድል እንደሰጠሁሽ አለም ሁለት እድል አትሰጥሽም አንዴ ያጋጠመሽን እድል መጠቀም የስኬት ሚስጥር ነው»
https://t.me/+PzbUinasfHI5N2Jk