Get Mystery Box with random crypto!

ለልጆችዎ ኢስላማዊ አስተዳደግ አጋር የሆነውን የብሩህ ልጆች ዝግጅት ቤተሰብ ይሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ | BIRUH LIJOCH ብሩህ ልጆች

ለልጆችዎ ኢስላማዊ አስተዳደግ አጋር የሆነውን የብሩህ ልጆች ዝግጅት ቤተሰብ ይሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ። ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ በተወዳጁ ሚንበር ቲቪ በየእለቱ በአዳዲስ ፕሮግራሞች ወደናንተ ይደርሳል።
በመደበኛ ፕሮግራማችን ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተጨማሪ ውብ ይዘቶችን አካተን በሚንበር ቲቪ ወደናንተ እንደርሳለን።
በሚንበር ቲቪ መከታተል ያልቻሏቸውን መሰናዶዎች ከታች ባሉት አማራጮች መከታተል ይችላሉ።
*======================*
FACEBOOK https://www.facebook.com/bruhljoch/
YOUTUBE https://youtube.com/channel/UCRUJz-gWAC8PRpny6xb_-3g
TELEGRAM
https://t.me/biruhlijochofficial
PHONE NUMBER 0902071111
#ብሩህ_ልጆች
#ብራይት_ፕሮዳክሽን
#ሚንበር_ቲቪ