ክርስትናን የኖረው መኖርም የሚችለው ክርስቶስ ብቻ ነው። ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። — ገላትያ 2፥20 @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist 97 viewsedited 16:35