Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር አሁንም እንደሚወድህ፣ ይቅር እንደመልህ ፣ ባንተ ላይ ተስፋ እንዳልቆረጠና አላማ እንዳ | Biblical Doctrine 🇪🇹


እግዚአብሔር አሁንም እንደሚወድህ፣ ይቅር እንደመልህ ፣ ባንተ ላይ ተስፋ እንዳልቆረጠና አላማ እንዳለው ማወቅ ከፈለግህ: አንድ ማረጋገጫ ልስጥህ...በህይወት አለህ!!
ምንም ተስፋና አላማ ባይኖርህ እና ይቅር ባይልህ ኖሮ ለሰከንድም እግዚአብሔር በህይወት እንድትኖር አይፈቅድልህም ነበር!!

አሜን