Get Mystery Box with random crypto!

#አሳለፍክኝ ዘርፌ ከበደ | ከአዲሱ አልበም አሳለፍከኝ እሳቱ ሳይነካኝ ውሃው ሳያሰምጠኝ አሳለፍከ | Biblical Doctrine 🇪🇹

#አሳለፍክኝ
ዘርፌ ከበደ | ከአዲሱ አልበም

አሳለፍከኝ እሳቱ ሳይነካኝ ውሃው ሳያሰምጠኝ
አሳለፍከኝ አባቴ እጄን ይዘህ በሕይወት አለሁኝ

ነፋሱም ነፍስ ኦሃ አሃ
ቤቴን ነቀነቀው ኦሃ አሃ
ሊያፈርሰኝ አልቻልም መሠርቴ እርሱ ነው
ጌታ ኢየሱስ ነው

የተመሠርትኩት አሃ ኦሆ
ዓለት ላይ ነውና አሃ ኦሆ
ዘላለም አልወድቅም እኖራለው ገና
አብባለው ገና
ዓለቱ ኢየሱስ የሆነለት ሰው
ዘላለም ይኖራል በተደገፈው

እባብና ጊንጡን አሃ ኦሆ አስረገጠኝ ጌታ
ወጣው ተሻገርኩት አሃ ኦሆ ያንን የሞት ቦታ
ሰልፌን ተሰልፎ አሃ ኦሆ ድል አድርጏልና
ለስሙ ልንጏደድ አሃ አሆ በብዙ ምስጋና
ዓለቱ ኢየሱስ የሆነለት ሰው
ዘላለም ይኖራልጨበተደገፈው
. አሳለፍከኝ | Zerfe Kebede
New Album
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀE
▷ @allprotestantsongs ◁
▷ @allprotestantsongs ◁
△Join Us△