Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ምርጦቻችን እንዴት ናችሁ በጉጉት ስንናፍቀው የነበረው #የanniversary ፕሮግራም እንሆ | BHU EvaCS Fellowship



ሰላም ምርጦቻችን እንዴት ናችሁ በጉጉት ስንናፍቀው የነበረው #የanniversary ፕሮግራም እንሆ #አንድ_ቀን ብቻ ቀርቶታል እናንተም #ምርጦቻችን(graduates ) እየተዘጋጃቹ እንዳለ ተስፋ እናደርጋለን። ስትመጡ #የምታርፉበት_ማደሪያ #እየተዘጋጀ ስለሆነ በማደሪያ በኩል ሀሳብ አይግባችሁ ።

በፕሮግራማችን
አርብ 11:30 ጀምሮ #በሙሉ ወንጌል ቸርች ይጀምራል
ቅዳሜ ጠዋት 3:00-6:00
ከሰዓት 8:30 ጀምሮ
እሁድ 8:30 ጀምሮ

#በእያንዳንዱ_የፕሮግራም_ቀን_ላይ_የእናንተ_መገኘት_አስፈላጊ_ስለሆነ_በተቻላቹ_መጠን_አርብ_ለመግባት_ሞክሩ።

በጌታ ፍቅር

#REMNANTS_OF_KINGDOM
#ኢቫሱ/EvaSUE