Get Mystery Box with random crypto!

ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ :- 1. አዲሱ ካሚሶ ከ ሲዳማ 2. ዶክተር ዳኛቸው ከ አማራ 3 | Bule Hora Fc official page

ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ :-
1. አዲሱ ካሚሶ ከ ሲዳማ
2. ዶክተር ዳኛቸው ከ አማራ
3.ሽፈራው ዳልቾ ከ ደቡብ
4. ሙራድ አብዲ ከ ሐረር
5. ኡጅሉ ከ ጋሜቤላ
6. አሴር ኢብራኢም ከ ቤንሻንጉል ..
በመሆን ተመርጠዋል !!