Get Mystery Box with random crypto!

ብላ ብላ በ #ማለዳኮከቦችየትወናውድድር ድንቅ ብቃቱን ያሳየው፡ #ላገባነው በተሰኘው የ #ጊልዶ ሙዚ | Hope jazmin @bezaj ✍👍

ብላ ብላ
በ #ማለዳኮከቦችየትወናውድድር ድንቅ ብቃቱን ያሳየው፡ #ላገባነው በተሰኘው የ #ጊልዶ ሙዚቃ ላይ በዳንሱ አነጋጋሪ የሆነው #ከኔበላይ እና #ማማዬ በተሰኙት ነጠላዜማዎቹ የምታውቁት ወጣቱ ዳይሬክተር ፡ የድምፃዊ #ቡሪክ በቅርብቀን #BlaBla የተሰኘ አዲስ ስራ
በመጨረሻም ማረፊያዉን በተወዳጁ ሁሌም የምርጥ ምርጥ ስራወችን ቤት በሆነዉ #ሆፕኢንተርቴመንት አድርጎ ወደናንተ የሚደርስበትንም ቀን ወስኖ የፊታችን አርብ ለመለቀቅ ዝግጅቱን ጨርሷል። ዝግጁ ናችሁ