Get Mystery Box with random crypto!

ቅድ መጋረጃ የአለት ስንጥቁ የምድር መናወጥ የፀሀይ መጥለቁ ትላንት ያሳለፋነው ይሀው ዛሬ ቀርቷል | በእውቀቱ ስዩምና ግጥሞቹ

ቅድ መጋረጃ የአለት ስንጥቁ
የምድር መናወጥ የፀሀይ መጥለቁ
ትላንት ያሳለፋነው ይሀው ዛሬ ቀርቷል
የለም ከመቃብር ኤሎሄ ተነስቷል ።
Join
@bewketuspoem
@bewketuspoem
@bewketuspoem
@bewketuspoem