Get Mystery Box with random crypto!

በዓሉን ከደጆ እነሆ ከተፍ ብለን መጥተናን ያሻዎትን ጥቅል ይሸምቱ። ጥቅል 1 1 ሙሉ በግ | beU Delivery

በዓሉን ከደጆ እነሆ ከተፍ ብለን መጥተናን ያሻዎትን ጥቅል ይሸምቱ።

ጥቅል 1

1 ሙሉ በግ
1 ሙሉ የዱለት ግብዓት
1 ኪሎ የበሬ ስጋ
1/4 ኪሎ ሚጥሚጣ
1/2 አይብ
6333 ብር

ጥቅል 2

1 ቆጮ
1 ኪሎ የክትፎ ስጋ
1/4 ኪሎ ሚጥሚጣ
450 ግራም የክትፋ ቂቤ
1555 ብር

ጥቅል 3

የሀበሻ ዶሮ
10 ኪሎ ሽንኩርት
1 ኪሎ በርበሬ
12 እንቁላል
1/2 ሎሚ
1/2 ነጭ ሽንኩርት
1/2 ኪሎ አይብ
1 መከለሻ
2666 ብር


ጥቅል 4

ሙሉ ዶሮ 2.5 ኪሎ
20 እንቁላል
10 ኪሎ ሽንኩርት
1 ኪሎ በርበሬ
1 ባርብኪዉ ሶስ
2444 ብር