Get Mystery Box with random crypto!

ዓለም ዋንጫን ከ beU ጋር በመሆን ያሳልፉ የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን እና አስደናቂ ሽልማቶችን | beU Delivery

ዓለም ዋንጫን ከ beU ጋር በመሆን ያሳልፉ

የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን እና አስደናቂ ሽልማቶችን ለማሸነፍ "DSTV" የሚለውን ፕሮሞኮድ በመጠቀም ከቢዩ ይዘዙ!

1ኛ ፡ 20 ዲኤስቲቪ ዲኮደር ለ20 ዕድለኞች

2ኛ ፡ ለ5 ሰዎች በሞዛይክ ሆቴል የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ግጥሚያ፣ እንዲሁም ነፃ እራት ከሁለት ከመረጡት ሰዎች ጋር ይጋበዛሉ



ማድረግ ያለብዎት ነገር :
----------------------------------

◉ የbeU ን መተግበሪያን ማውረድ
◉ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ምግብ መምርጥ እና  'DSTV' የሚለውን ፕሮሞኮድ በመጠቀም ማዘዝ
◉  የbeU delivery Instagram ፔጃችንን መከተል

ባዘዙ ቁጥር የማሸነፍ እድልዎ ይጨምራል

የመጀመሪያ ዙር አሸናፊዎች በታህሳስ 4
Live Instagram  ላይ ይፋ ይሆናሉ
የሁለተኛው ዙር አሸናፊዎች በታህሳስ 8
Live Instagram  ላይ ይፋ ይሆናሉ