ደስ የሚል ዜና አለ #ሼር ይደረግ #አሁን_በደረሰን_ዜና ቆቦ አከባቢ ደረስኩኝ ብሎ ራሱን ያጃጃለዉ የጠላት ሀይል በእግረኛ ጦራችን የቆረጣ ስልት መመለሻ መዉጫዉ ላይከፈት ከተከረቸመበት በኋላ ከሰማይ በሚዘንቡ እሳቶች ተጠብሰዉ የአሞራ ሲሳይ ተደርገዋል። ድል ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን #ሼር_follow_ያርጉ ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ @emsmereja @emsmereja @emsmerej 505 views15:22