Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ መረጃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እያበረሩ እያለ እንቅልፍ ይዟቸው እንደነበር | Betty Tafese Official

አስገራሚ መረጃ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እያበረሩ እያለ እንቅልፍ ይዟቸው እንደነበር ታወቀ።
ነገሩ እንዲህ ነው፣ August 15 ET343 ,Boing 737-800 የተባለ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ በ37,000 ጫማ ከፍታ ላይ እየበረረ እያለ አዲስ አበባ ሊገባ ትንሽ ሲቀረው በወቅቱ አውሮፕላኑን ሲያበሩ የነበሩ ሁለቱም ፓይለቶች እንቅልፍ ይዟቸው የበረራ አቬሽን ሰራተኞች ፓይለቶቹን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርግም አለመሳካቱን ተገልጿል። በኋላም ፓይለቶቹ እና የአቬሽን ሰራተኞች የሚገናኙበት ሲስተም ሲቋረጥ አውሮፕላኑ በሚያሰማው Automatic alarm ፓይለቶቹ ከእንቅልፋቸው ነቅተው አውሮፕላኑ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት አዲስ አበባ በሰላም አርፏል።
በጣም በርካታ የውጪ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛሉ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጉዳዩ ላይ እንዳለው ጉዳዩን እያጣሩ መሆኑን ገልጿል። #ሼር ይደረግ
ዜናዎቻችንን በዚህ https://youtube.com/c/ETWORLDTV ያገኛሉ።

subscribe አድርጉ