Get Mystery Box with random crypto!

የቴክኖሎጂ እውነታዎች ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም | Beteseb Media

የቴክኖሎጂ እውነታዎች

ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40 በመቶው ነው።
በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ።
በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል።
በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል።
40,000 የTweeter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት ነው።
በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው።
በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል።