#ExitExam የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት | BethelJob vacancy የስራ ና ፓስፖርት 0116375258/0911313441

Picture 1 from BethelJob vacancy የስራ ና ፓስፖርት 0116375258/0911313441 2026-01-28 10:54:59
#ExitExam

የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።

ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
BethelJob vacancy የስራ ና ፓስፖርት 0116375258/0911313441

BethelJob vacancy የስራ ና ፓስፖርት 0116375258/0911313441

@betheljob
3.56K ተመዝጋቢዎች
ስራ ምድብ
ቤቴል ጆብ አላማ የኢትዮያዊያንን የስራ ዕድል ለአዲስ ተመራቂዎች አና ኦላይን/online የሆኑ 0 year ና exprience አንዲሁም የማህበራዊ ...