Get Mystery Box with random crypto!

የፈተና ቀን: እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰ | Bethel Job vacancy የስራ ማስታወቂያ

የፈተና ቀን: እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ የስም ዝርዝር እና የፈተና ቦታ እንድትመለከቱ

ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በፈተናው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እየጠየቅን ማንኛውም አይነት ተንቀሳቃሽ ስልክ/ሞባይል/ በፈተና ቦታ ይዞ መገኘት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Please Don't forget to share/
Telegram:-https://t.me/BethelJob
https://t.me/bethelgroup