Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ዕለት በዕጣ ለባለዕደለኞች የሚቀርቡት ቤቶች ከላይ በፎቶ የምትመለከቷቸው ናቸው። የአዲስ | ወርቅነህ ቤቶች ደላላ (workineh homes broker) 👉0911284646 👉0992181818 0910805555 👉0912805555

በዛሬው ዕለት በዕጣ ለባለዕደለኞች የሚቀርቡት ቤቶች ከላይ በፎቶ የምትመለከቷቸው ናቸው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፤ ቤቶቹ በተሻለ ጥራት ፤ የግንባታ ጥራት ችግሮችን በመቅረፍ በተሻለ ሁኔታ በመገንባት የተዘጋጁ ናቸው ብሏል።

ለዕጣ የቀረቡ ቤቶች የሚገኙባቸው ሳይቶች፣ የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ፦

- አያት 2፤
- ቦሌ በሻሌ፤
- ቡልቡላ ሎት 2

በ20/80 ቤት ልማት ፕሮግራም ፦
- በረከት፤
- ቦሌ አራብሳ (ሳይት 3፤5፤6)፤
- ወታደር፤
- የካ ጣፎ፤
- ጀሞ ጋራ፤
- ጎሮ ስላሴ፤
- ፉሪ ሃና እና ፋኑኤል ናቸው፡፡

ውድ ቤተሰቦቻችን ፤ አጠቃላይ የዕጣ አወጣጥ ስነስርዓቱን እየተከታተልን ምንልክላችሁ ይሆናል።