Get Mystery Box with random crypto!

አላህዬ የዚህች ጨለማ ህይወት ብርሀኗ አንተ ነህ በጨለማው መንገድ ለነፍሴ አመላካች ነህ ለጨለመ | 🦋Only Islamic Daewa🦋

አላህዬ የዚህች ጨለማ ህይወት ብርሀኗ አንተ ነህ
በጨለማው መንገድ ለነፍሴ አመላካች ነህ
ለጨለመች ህይወት ውዴታህ ብርሃን ነው
የሰማያትና የምድር አብሪ ሆይ!
አላህዬ ልቤን በውዴታህ አብራልኝ

{۞ اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ}
"አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው፡፡"
[ሱረቱ ኑር:35]

@betbebk

@betbebk