Get Mystery Box with random crypto!

.... እደሩ ሴት ፦ ልጅ ውሀ ናት ሰሜትህን ጥማትህን ታረካለች ሴት ፦ ፀሐይ ናት ሲበርድህ | ፕሮፋይል pictures

.... እደሩ

ሴት ፦ ልጅ ውሀ ናት ሰሜትህን ጥማትህን ታረካለች

ሴት ፦ ፀሐይ ናት ሲበርድህ ታሞቅሃለች

ሴት ፦ ብርሀን ናት ጎጆህን ታደምቃለች

ሴት ፦ ዓይንህ ናት ትመራሃለች ያላየኸውን ታሳይሃለች

ሴት ፦ መሰታወት ናት ዓይንህን በዓይንህ ታሳይሃለች!

ምንም ባለ ፀጋ ብትሆን በሀብት ብትትረፈረፍ ያለእሷ ጎዶሎ ነህ ።

ይህንን ውሉ ካወክ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ!

@BestProfile_Picture

ሼር