ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ! ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን ይከፍታሉ፤ ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ ምክሮችን ይሰጣሉ፤ ትናንሽ ስጦታዎች ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ። @BestProfile_Picture 10.4K viewsedited 09:02