ሰላም ለአርት አፍቃርያን በሙሉ አንዱ አርትና ፕሮሞሽን የ12ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን እየገለጽን..ፍላጎትና ፍቅሩ ያላችሁ የቢሾፍቱና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተለያዩ የትወና ዘርፎች ፨በፊልም ፨ በቴያትር ፨በሬዲዮ ተውኔት ፨በቴሌቪዥን ተውነት ፨ በተግባር ላይ ያተኮረ ስልጠናና ምቹ የስልጠና ቦታ በሞያው ልምድና ብቃት ባላቸው መምህራን ዛሬም አስልጥነን አዋቂ ልናረግዎት ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ላይ ነን ፨እኛ ታዋቂ ልናረግዎት ሳይሆን አዎቂ ልናረግዎት ተዘጋጅተናል !! +251912119043 +251910661902 @anduartpro 504 viewsLensa, 10:53