Get Mystery Box with random crypto!

Dstv በሞባይላችን ለማየት ዋና ዋና የሚያስፈልጉ ነገሮች 1 የሚሰራ ዲኤስቲቪ ሪሲቨር (አክቲቭ | best dish information📡

Dstv በሞባይላችን ለማየት ዋና ዋና የሚያስፈልጉ ነገሮች

1 የሚሰራ ዲኤስቲቪ ሪሲቨር (አክቲቭ የሆነ)
2 DSTV NOW አፕልኬሽን
3 ሬጅስተር ማድረግ

እንዴት መጠቀም እንችላለን

አፕልኬሽኑን ከጫንን በሁዋላ ሬጅስተር ለማድረግ የስልክ ቁጥራችንን እና የካርድ ቁጥር እንዲሁም ኢሜል ያስፈልጉናል

በመቀጠል አፑን እንከፍትና sign up የሚለውን እንነካለን ከዛ - ኢሜል የሚለው ጋ ኢሜላችንን
- ካንትሪ የሚለው ጋ ባንዲራውን ነክተን ኢትዮጵያ ካደረግን በሁዋላ ስልክ እናስገባለን
- ፓስዎርድ የሚለው ጋ ፓስዎርድ እናስገባና create account እንለዋለን
- creat account ካልነው በሁዋላ 3 አማራጮችን ያመጣልናል smart card number በሚለው አማራጭ የካርድ ቁጥሩን እናስገባና find my dstv account የሚለውን ስንነካ ካርዱ የተገዛበትን ስልክ ቁጥር ያመጣላቹሀል ከዛ verification sms እንዲላክልን ሰሌክት አድርገን እንጠብቀዋለን አራት ዲጂት ኮድ ወደ ስልኩ ሲገባ አክቲቭ አድርገን እንጨርሳለን ከዛ የትም ሆነን በገዛነው ጥቅል መሰረት በስልካችን እናያለን

T.me/bestdish2
T.me/bestdish2