Get Mystery Box with random crypto!

አላውቅም ብቻ ልቤ ላይ ምን ያክል ቦታ ቢኖርህ ነው እንዲ ተራርቀን እንኳን ልረሳህ ያልቻልኩት? | Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

አላውቅም ብቻ

ልቤ ላይ ምን ያክል ቦታ ቢኖርህ ነው እንዲ ተራርቀን እንኳን ልረሳህ ያልቻልኩት? ምን ያክል የዋህ ብሆንልህ ነው ይቅርታ ሳትጠይቀኝ ይቅር ያልኩህ? እኔ አላውቅም።

እኔ አልዋሽም አሁንም ትናፍቀኛለህ አሁን ድረስ አብሮነታችን ይናፍቀኛል አንተን የማይበትን ቀን ናፍቄ ልሞት ነው ለምን እንደሆነ አላውቅም እንጂ አንተን ማሰብ ያስደስተኛል አይኔን ጨፍኜ ስገልጥ አጠገቤ እንዳገኝህ እመኛለው......

የማያልቀው ገፅ


@Best_Amharic_Quotes

ሼር