Get Mystery Box with random crypto!

የወራቤ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሙከረም ፍቃዱ ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር 10ኛውን | Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ

የወራቤ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከሙከረም ፍቃዱ ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር 10ኛውን "አረፋን በወራቤ" የንግድ ትርዒት፣ ባዛርና ኤግዚብሽን ያዘጋጀ ሲሆን ባዛሩ ከሰኔ 11/2015ዓ.ም እስከ 22/2015 ዓ.ም የዓረፋ በዓል ዋዜማ ድረስ እንደሚቆይም ነው የተገለጸው።

በንግድ ትሪዒትና ባዛሩ በርካታ ነጋዴዎች፣ አምራቾች፣ ኢንቬስተሮችና አስመጪዎች ላኪዎች
አገልግሎት ሰጪዎች፣ ሸማቾችና ጎብኚዎች እንደሚሳተፉ ም/ቤቱ አስታውቋል።
እንዲሁም  ከ56 በላይ የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜጋ ነጋዴዎች ይገኙበታል

በተጨማሪም በሬዳ አረቢያን መጅሊስም ይገኛል
በዚሁ አጋጣሚ የለምንም ክፍያ በሬዳ አረቢያን መጅሊስ የክብር እስፖንሰር ሰለደረገችለን የወራቤ ከተማ ንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እንዲውም አዘጋጅ ሙከራም ፍቃዱ ፕሮሞሽን በድርጅታችን ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን
https://t.me/beredamejliss
https://t.me/beredamejliss