Get Mystery Box with random crypto!

ማስጠንቀቂያ URGENT በተደጋጋሚ ስለ መርካቶ አገበያየት ወይንም ሻጭ እና | Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ

ማስጠንቀቂያ
URGENT

በተደጋጋሚ ስለ መርካቶ አገበያየት ወይንም ሻጭ እና ገዢ የሚገናኙበትን መንገድ(አሰራር) ደጋግመን ተናግረናል። አንዳንድ ደንበኞች ግን ለዚህ ወሳኝ ጉዳይ ትኩረት እየሰጡት አይደለም።

አንድ ደንበኛ መርካቶ መጥቶ እቃ መሸመት ቢፈልግ ሁኔታዎች ከባድ እየሆኑ እየመጡ ያሉበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል። ስለሆነም ወደእኛ መምጣት ከፈልጉ ከመምጣትዎ በፊት ይደውሉልን እኛ እርሶ ካሉበት ቦታ በመምጣት እንወስዶታለን።!
ግራ ከሚያጋቡ ደላላዎች እና ካለ አስፈላጊ ወጪዎች ራስዎን ይታደጉ።
ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እና ለመወዳጀት በስልክ ቁጥራችን +251911272267 ላይ ይደውሉልን

በቅርቡ በዚህ ጉዳይ ላይ የደላሎችኔ የማጭበርበር ሁኔታዎች በሰፊው በ YouTube ቻናሌ ይዤላችሁ የምቀርብ ስለሚሆን ከታች ሊንኩን ተጭነው subscribe ያድርጉ አመሰግናለሁ
https://youtube.com/channel/UChgerzVWYmzQrOTqnyADYKw