Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ብለናል ውድ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የበሬዳ አረቢያን መጅሊስና እንዲሁም #የበሬዳ | Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ

ሰላም ሰላም ብለናል ውድ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የበሬዳ አረቢያን መጅሊስና እንዲሁም #የበሬዳ Tube አባላቶች በሙሉ እንግዲህ በግል በአንዳንድ ምክንያት ላልተወሰነ ግዜ ከማህበራዊ ሚድያ ጠፍተናል ነበር ለዚህም ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን

እንግዲህ እንደተለመደው ማህበራዊ ድረገጽ ገፆቻችን ይከተላሉ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዘባለን በቴሌግራም በፌስቡክ በዩቲዩብ ወዘተ...
ማሳሰቢያ
ከመቼውም ግዜ በላይ አዲስ የስራ አሰትራር እዛን መታናል እንግዲህ እንተለመደው በቀጥታ በ imo በቴሌግራም እንዲሁም በ Whatspp መነጋገር ትችላላችሁ።

ይደውሉልን ክፍል ሀገርም እንደሚልክ አይዛንጉ ዬትም ሀገር በአማና መልክ ብተዙን በታማኝነት እንካለን እባክህትን ምርቶቻችንን እያፈለገቹት ለማዛዝ ከሆነ እዛዙን አመናችሁ አመናችን ነው ይዛዙን እንደይፋሩ ለዚህም ምስክር ከተበላ ከልብ ደንበኞች ምስክር ናቸው የግድ ወደኛ ማምጣት አይጠብቅባችሁም
በተረፈው #እናመሰግናለን