Get Mystery Box with random crypto!

እባካችሁ ሰዎች ከውጭ ሁናችሁ እቃ ስታዙ ተጠንቀቁ ለታማኝ ሰው ብቻ እዘዙ ብዙ ልጆች እንደተሼወዱ | Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ

እባካችሁ ሰዎች ከውጭ ሁናችሁ እቃ ስታዙ ተጠንቀቁ ለታማኝ ሰው ብቻ እዘዙ ብዙ ልጆች እንደተሼወዱ እያለቀሱ ብራችን ተበላ ብራችንን ተካድን እያሉ ነው እባካችሁ ለታማኝ ሰዎች ብቻ ላኩ አደራ አደራ አደራ
እስካሁን ተሼወድን እያሉ ወደ እኔ የመጡ ሴት እህቶቻችን ከ5 ሰው በላይ ሁነዋል የተሼወዱ እህቶችን ብር አስመልስላቸዋለሁ
አልመልስም ካሉ በዩቱብ ቪዲዮ ሰርቼ አጋልጣቸዋለሁ

ትላልቅ ዩቱበሮችም መሼዎድ ጄምረዋል እስካሁን ከደረሰኝ መረጃ መሰረት ሁለቱ ዩቱበሮች በጣም ትላልቅ ናቸው በግል ለማናገር እየሞከርኩ ነው በክህደታቸው የሚቆዩ ከሆነ ሴራቸውን ይፋ አደረግዋለሁ
በዚህ ተግባሬ ቅር የሚለው ወይም ይህን ባደርክ ጥሩ አይደለም የሚል ካለ በውስጥ መስመር አናግሩኝ የማስተካክለው ካለ እንዳስተካክል
@beredaarebyanMejilsebot
#ዘወትር በስራ ሰአት ስላምዳውሉልን እናመሰግናለን