Get Mystery Box with random crypto!

የአእምሮ ጥንካሬ ለማግኘት 1. ብቸኝነትን ከቶውንም አትፍራ ፣ 2. ባለፈ ጉዳይ ላይ አታላዝን | ቤሊሙኖ ስራ አፋላጊ jobs

የአእምሮ ጥንካሬ ለማግኘት

1. ብቸኝነትን ከቶውንም አትፍራ ፣
2. ባለፈ ጉዳይ ላይ አታላዝን ፣
3. ለዓለም ያልከፈልካት ዕዳ እንዳለህ አይሰማህ ፣
4. የተሰላ ( የተጠና ) ስጋት ውስጥ መግባት አትፍራ ፣
5. ሁሉንም ሠው ባለማስደሰትህ አትጨነቅ ፣
6. እራስህን በመውቀስ ጊዜህን አታባክን ፣
7. በማትቆጣጠረው ነገር ላይ አቅምህን አታባክን ፣
8. ሌሎች የውስጥ ስሜትህን እንዲቆጣጠሩ አትፍቀድ ፣
9. በሌሎች ሠዎች ስኬት ላይ አታጎትሙት፣
10. ከኃላፊነት ለመሸሽ ብልጣ ብልጥ አትሁን ፣
11. በመጀመሪያው ውድቀትህ ፣ እጅህን አትስጥ ፣
12. ለሁሉም ነገር ፈጣን ውጤት ጠባቂ አትሁን ። በቃ !!!