Get Mystery Box with random crypto!

እምዬ ኢትዮጵያ ፣ ቅዠት እና ህልሜ ብርሃን ጨለማዬ ፣ ጦርነት ሰላሜ ተስፋና ስጋቴ ፣ ጤናዬና ህመ | በላይ በቀለ ወያ

እምዬ ኢትዮጵያ ፣ ቅዠት እና ህልሜ
ብርሃን ጨለማዬ ፣ ጦርነት ሰላሜ
ተስፋና ስጋቴ ፣ ጤናዬና ህመሜ
ከጷጉሜ ይጠር ፣ የጠላትሽ እድሜ!!!
።።።።።
በላይ በቀለ ወያ _ ስዩመ ፎሎወር ንጉሰ ነገስት ዘ ፌስቡክ _ ወ ሊቃነ ላይክ ወይቀስፍ በብሎክ !
@Belaybekeleweyaa