Get Mystery Box with random crypto!

የበዛ እንደሆነ እንኳንስ ጦርነት ፣ ይመር የለም ወይ ማር? ወይ ታሪክ አልሰራሁ ወይ ደሞ ጠይቄ | በላይ በቀለ ወያ

የበዛ እንደሆነ
እንኳንስ ጦርነት ፣ ይመር የለም ወይ ማር?
ወይ ታሪክ አልሰራሁ
ወይ ደሞ ጠይቄ ፣ ከታሪክ አልማር
ለሚሞት አላዝንም ፣ ላለነው "ነፍስ ይማር!"
@Belaybekeleweyaa