Get Mystery Box with random crypto!

'ጥቁር ሰው' አይደለም 'ነጭ ሰው' አይደለም ከዘር ከቀለም ጋር ፣ የለውም ጋብቻ እምዬም አብዬም | በላይ በቀለ ወያ

"ጥቁር ሰው" አይደለም
"ነጭ ሰው" አይደለም
ከዘር ከቀለም ጋር ፣ የለውም ጋብቻ
እምዬም አብዬም ፣ ምኒልክ "ሰው" ብቻ!!
@Belaybekeleweyaa