Get Mystery Box with random crypto!

TP-Link M7200 Portable WiFi Router    ዋጋ : 3900 ብር በበለጠ ፍ | 🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

TP-Link M7200 Portable WiFi Router

   ዋጋ : 3900 ብር

በበለጠ ፍጥነት የኢንተርኔት አገልግሎትን በTP-Link M7200 MiFi portable ራውተርን ይጠቀሙ

TP-Link Mi-Fi portable ራውተር በየትኛውም ቦታ  የኢንተርኔት አገልግሎት መዳረሻ ኢንተርኔትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው።

ለአያያዝ ምቹ፣

በየትኛውም ቦታ ከተማም ቢሆን ገጠር የትም ቢሆኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ይሰጥዎታል።

እስከ 10 የሚደርሱ መሳሪያዎችን በአንድ ጊዜ ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል።

የTP-link Mi-Fi ራውተር እስከ 12 ሰአታት ያለማቋረጥ(ቻርጅ ሳይጨርስ) የማስጠቀም አቅም አለው።

ለማዘዝ
  @bekijacustomer
  @lucassheerio
 
  0920553973
  0911961727