Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መረጃ ከዚህ በፊት የኢትዮጲያ ቻናሎችን በ Ethiopia TV & Radio ላይ ስታዩ የነበ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

አዲስ መረጃ
ከዚህ በፊት የኢትዮጲያ ቻናሎችን በ Ethiopia TV & Radio ላይ ስታዩ የነበራችሁ አሁን ስርጭቱን አቋርጠነዋል ምክንያቱም ከ Official አፕሊኬሽን ላይ ሰርቀው ነበር እያስተላለፏ የነበሩት ከ PlayStore እና ከ Appstore ላይ ለማንኛውም Device አውርዳችሁ መጫን እና ያለማስታወቂያ መጠቀም ትችላላችሁ የአፕሊኬሽኑ ስም Mayya ይባላል።