STRONG PRIME FOCUS LNB በሁሉም የሀገሪቷ ክፍል የሳተላይት Signal Quality ለቀነሰባችሁ( በተለይ በደቡብ) ያላችሁ እና ትልቁ (180°) የዲሽ ሠሀን የምትጠቀሙ ለናንተ የሚሆን የመጀመርያውን ድንግሉን አዲስ 00 STRONG Prime focus LNB አስመጥተናል ። በተለይ ደቡብ የምትኖሩ TV VARZISH quality እያነሠባችሁ ለተቸገራችሁ ሁነኛ መፍትሄ የሆነ እቃ ነው በተጨማሪም አዲስ አበባ ያላችሁ IRIB Varzish እና IRIB TV3 (የኢራንን ቻናል) ለማስገባት ሁነኛ መፍትሔ። በውስጡም እጅግ ጠንካራ የሆነ የLNB ማቀፊያ በነፃ ዋጋ 500 ብር ብዛት ለምትወስዱ የቤኪጃ ደንበኞች ጥሩ የሚባል ቅናሽ ይኖረናል። በብዛትም ሆነ በፍሬ ፈላጊ ካለ @lucassheerio @bekijacustomer 0911961727 0920553973 ቤኪጃ ኤሌክትሮኒክስ 3.4K views05:27