Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ተወዳጆቹ LIFESTAR 9200HD SMART እና LIFESTAR 9300HD SMART | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

አስደሳች ዜና
ተወዳጆቹ LIFESTAR 9200HD SMART እና LIFESTAR 9300HD SMART ረሲቨሮች ወደገበያ ገብተዋል ይመቻችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል።
ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
ያለምንም ሶፍትዌር Tiktok እና YouTube ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር Amos ላይ ያሉትን Yes Package ቻናሎችን አንድ አመት በነፃ ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር 3 ወር MYHD IPTቪ ይከፍታል
ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መውሰድ ይችላል

ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል......

እነዚህን ረሲቨሮች በብዛት ከኛ ለመግዛት 0920553973 ወይም 0911961727 ላይ ይደውሉ