Get Mystery Box with random crypto!

የሚገርም ረሲቨር GoldStar 9000 Ghost 1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚው | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የሚገርም ረሲቨር GoldStar 9000 Ghost
1. የትኛውም ረሲቨር የሌለው ለብዙ ጥቅም የሚውል Bluetooth Function አብሮት አለው ለምሳሌ ኳስ እያየን ድምፁ ሰውን እንዳንረብሽ ከፈለግን ከ Bluetooth AirPhone ጋር ድምፁን መስማት እንችላለን ወይም ጂፓስ ካለን ያለምንም ገመድ ማገናኘት እንችላለን
1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በኢንተርኔት ይከፍታል
2. SDS ያስጠቅማል (Amos እና OSN) ያለኢንተርኔት ይከፍታል
3. 6ወር ነፃ Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን
4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት
5. EPG Pro አለው
6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል
8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል
ወዘተ....
9. ረሲቨሩ የሚሸጠው ከነዋይፋይ አንቴና ነው
10. ረሲቨሩ ኦርጅናል ባለብረት በተን ሪሞት ነው የሚጠቀመው
11. ረሲቨሩ የፈለግነውን የኳስ ቻናል ወደ አማረኛ እና እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መቀየር ይችላል

12. VIP ሰርቨር ይቀበላል
13. VPN ይቀበላል
ዋጋ ለመጠየቅ እና ረሲቨሩን ለመግዛት
@BekyJa 0911961727 0920553973