Get Mystery Box with random crypto!

#ቤካ_የአሽከርካሪዎች_ማሰልጠኛ_ተቋም # Adamaa. #አዳማ #ህዝብ 1 (3ኛ መንጃ ፍቃድ) 29 | BEKA DRIVING TRAINING CENTER


#ቤካ_የአሽከርካሪዎች_ማሰልጠኛ_ተቋም
# Adamaa. #አዳማ

#ህዝብ 1 (3ኛ መንጃ ፍቃድ) 29ተኛ_ዙር በምዝገባ ላይ ነን
# በኦሮምኛ እና በአማርኛ ትምህርት እንሰጣለን

ለመመዝገብ የሚስፈልጉ ዶክመንቶች፡
መታወቂያ
ሦስት 3×4 ፎቶ
የአስረኛ ክፍል ወይም ከዛ በላይ ያለ የትምህርት የማስረጃ
ሜዲካል (የጤናምርመራ ውጤት)

ለተጨማሪ መረጃ
#0910649091
#0910776048
#ለሀገራችን ትራፊክ ፍሰት ተስማሚ የሆነ ስልጠና እንሰጣለን።

# እርቀቶን እየጠበቁ ስልጠናዎትን የሚወስዱበትን ሁኔታ አመቻችተናል።

#41_ቀን_የስልጠና_ጊዜ
#Only_41_days

#ያለን ቦታ ውስን ነው መተዉ ወይም ባሉበት ሆነው በ Oline ፋይል እስካን አድርጎ በመላክ ይመዝገቡ
ለተጨማሪ መረጃ
#0910649091
#0910776048 @Lilboss0094
#አድራሻችን_አዳማ_ከፓስታ ቤት ወደ ጥቁር አባይ በሚያስኬደው መንገድ ላይ - ምስራቅ_ሸዋ_ፖሊስ_ጣቢያ_ከፍ_ብሎ