Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬም እንደ ትላንቱ ብቁና በራሱ የሚተማመኑ አሽከርካሪዎችን ለመፍጠር ከትላንቱ በተሻለ አዳዲስ የማ | BEKA DRIVING TRAINING CENTER

ዛሬም እንደ ትላንቱ ብቁና በራሱ የሚተማመኑ አሽከርካሪዎችን ለመፍጠር ከትላንቱ በተሻለ አዳዲስ የማሰልጠኛ የቴክኖሎጅ በማስገባት ሰልጣኞቻችንን እያሰለጠንን እንገኛለን።

አሁኑኑ ይምጡና ይመዝገቡ በራሶ የሚተማመኑና ብቁ አሽከርካሪ ይሁኑ!!!

#ቤካ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም! #አድራሻችን _አዳማ_ምስራቅ_ሸዋ_ፖሊስ_ጣቢያ_ከፍ_ብሎ

ከኮቪድ 19 ራሳችንን እንጠብቅ!

#መለያችን በጥራት ማሰልጠናችን ነው።

ሁለም ምዝገባ አለ
ሁሌም ትምህርት አለ!!